top of page
ይህ ፔጅ  ማንኛዉንም  ዲያሰፖራ   ከሀገር ዉጭ ሆነ  ከሀገር  ዉስጥ ላላቹህ የሚረዳ   ስለሀገራቹ  ማንኛዉንም እንፎርሜሽን  መጠየቅ  የምትችሉበት እና ምላሽ  የምታገኙብት ህጋዊ ፔጅ  ነዉ።

This  website  helps  for all Diaspora and foreigners  to get the right  information about Ethiopia when you arrive or thinking to come to Ethiopia it could be about anything  such as buying ,selling or rent house & guest house, TOUR and TRAVEL ,advising. promotion Etc..
all you have to do is just  ask..



 
  •   ስለ ሀገር ቤት ትክክለኛዉን ኢንፎርሜሽን ለማግኘት ስትፈልጉ

  •   ቤት:መሬት:ገስት ሀዉስ: መጋዘን ፣መግዛት: ሆነ መሸጥ አንዲሁም  መከራየት ሆነ ማከራየት.

  •   መኪና መግዛትም .መሸጥ መከራየት ለምትፈልጉ  በድርጅቱ  የተረጋጠ

  •   ጉዳይ ማስፍጸም 

  •   ስለማንኛዉም ነገር የምክር እና እርዳታ አገልግሎት..

  • ​ ስለዉክልና መስጠት​ ሆነ መቀበል.

  •   ስለቢዝነስ የምክር አገልግሎት

  •   ሀገርዎን ምን ያህል ያዉቃሉ ስለጉብኝት ስራዎች    

የዲያስፖራን ስሜት እሚያቀው ዲያስፖራዉ ብቻ ነው፤፤

bottom of page